Amharic

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያደረጉት ንግግር

የተከበሩ አፈ-ጉባዔ የተከበራችሁ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች ጥሪ የተደረገላችሁ እንግዶች ክቡራትና ክቡራን! ሀገራችን ኢትዮጵያ በመንግስት አስተዳደር ስርዓቷ ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር በምታከናውንበት በዚህ ታሪካዊ ቀን በተከበረው ምክር ቤት ፊት ቀርቤ ይህንን ንግግር ለማድረግ […]

News

የተመድ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱን ሊከፍት ነው :: ሚያዝያ 17/2010

አዲስ አበባ  17/2010 የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የምስራቅና የደቡብ አፍሪካ አገሮች ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱን በኢትዮጵያ ሊከፍት ነው።  ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱ አስራ ሰባት የምስራቅና የደቡብ አፍሪካ አገሮችን የሰብዓዊ መብት ጉዳይ በበላይነት ይቆጣጠራል ተብሏል። […]

News

የቱርክ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ የሚሰማሩባቸው ዘርፎች እየሰፉ መጥተዋል:: ሚያዝያ 17/2010

አዲስ አበባ ሚያዝያ 17/2010 የቱርክ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ የሚሰማሩባቸው ዘርፎች እየሰፉና እያደጉ መምጣታቸውን በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር ተናገሩ። አምባሳደር ሚስተር ፋቲህ ኡሉሶይ ለኢዜአ እንደተናገሩት፤ ቀደም ሲል የቱርክ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ የነበራቸው ኢንቨስትመንት በጨርቃጨርቅ ዘርፍ ብቻ የተወሰነ ነበር። በቅርብ […]

News

“አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ሕዝብን በፍቅርና በክብር ማገልገል አስተምረውናል” – ጠ/ሚ ዶክተር አብይ አህመድ

አዲስ አበባ ሚያዚያ 17/2010 “የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ህዝብን በፍቅርና በክብር ማገልገልን አስተምረውናል” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተናገሩ።የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ትናንት ምሽት በብሔራዊ ቤተ መንግስት ይፋዊ የክብር ሽኝትና የምስጋና […]

News

የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማሪያም ደሳለኝ በብሄራዊ ቤተመንግስት አሸኛኘት ተደረገላቸው

ሚያዝያ 16/2010 ለቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማሪያም ደሳለኝ እና የቀድሞዋ ቀዳማዊ እምቤት ሮማን ተስፋዬ ላበረከቱት አስተዋጽኦ የወርቅና ከፍተኛ የክብር ዲፕሎማ ተበረከተላቸው፡፡ዛሬ በብሄራዊ ቤተመንግስት በተደረገ የሽኝት ፕሮግራም ነው ሽልማቱ የተበረከተላቸው፡፡በስነስርዓቱ ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ […]