Ethiopian pop star jail term cut
ቴዲ አፍሮ ሁለት ዓመት ተፈረደበት!
ከወራት በኋላ ሊፈታ ይችላል።
የጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት ቴዲ ላይ ተወስኖ የነበረው የ6 ዓመት እስራት ወደ 2ዓመት ዝቅ ብሎ የጥፋተኝነት ውሳኔው ተግባራዊ እንዲሆንበት መወሰኑ ተነግሯል።ውሳኔው እጁ ከተያዘበት ጊዜ ጀምሮ ስለሚልና አብዛኛውን ጊዜ በ እስር ያሳለፈ በመሆኑ ከጥቂት ወራት በኋላ አመክሮ ከተሰጠው ከጥቂት ወራት በኋላ ሊፈታ እንደሚችል ተዘግቧል።