ስለሜትሮ አስፈላጊውን ውሳኔ እንዲወስኑ አሁን እድሉን ለናንተ ሰጥተናል። ሜትሮ የአውቶብሶችን አገልግሎት ይበልጥ አስተማማኝና ብቁ ለማድረግ፣ ፍላጎቱ በጨመረበት ቦታ ሁሉም የመቀመጫዎችን ቁጥር ከፍ ለማድረግ አስቧል። ስለዚህ ለህዝብ ክፍት በሆኑ ቦታዎች በመገኘት የሜትሮ አውቶብስ ሠራተኞችን፣ በዋሽንግተን ዲሲ፣ በሜሪላንድና ቨርጂኒያ ፣ስለሚደረጉ የአውቶብሶ መስመር ለውጦችን አስፈላጊነት መጠየቅ ይችላሉ።
በህዝብ አስተያየት መስጫ መድረኩ ሜትሮ በሥርዓት የሚሰጡ አስተያየቶችን በወጉ ያስተናግዳል። ስለታሰቡት ለውጦች ተጨማሪ መረጃዎችን ለማገኝት በ wmata.com/hearings ድህረ ገጽ (ዌብሳይት) መመልከት ይችላሉ። የመሳፈሪያ ዋጋዎችን በሚመለከት የታሰበ ለውጥ የለም።
ሰኞ ሰፕቴምበር 16,2003 ማክሰኞ ሰፕቴምበር 17/2013
Oxon Hill Library Shirlington Library
6200 Oxon Hill Road 4200 Campbell Ave
Oxon hill, MD 20745 Arlington, VA 22206
Bailey’s Elementary School Cafeteria, DC Dept of Treasury
6111 Knollwood Drive 2nd Floor Conference Room
Falls Church, VA 22041 1101 4th Street SW
Washington, DC 20024
ረቡዕ ሰፕቴምበር 18/2013 ሐሙስ ሰፕቴምበር 19/2003
The Atrium at Treetops LaSalle Elementary School Auditorium
8181 Professional Place #200 501 Riggs Road NE
Hyattsville, MD 20785 Washington, DC 20001
የአስተያየት መቀበያ መድረኮቹ ከምሽቱ 6 ሰዓት ላይ ለሁሉም ክፍት ይሆናሉ። 6:30 ሲሆን መደበኛው የህዝብ አስተያየት መቀበያ መድረኮች ክፍት ይሆናሉ።
በመድረኩ መገኘት ካልቻሉ እባክዎን አስተያተዎትን በድህረገጹ ላይ ያስፍሩ። በዚህ ዙሪያ የተሰበሰቡ የህዝብ አስተያየቶች ለሪከርድ ተመዝግበው ይያዛሉ። ሁሉም የአስተያየት ማድመጫ መድረኮቹ ዊልቸር መጠቀም የሚቻልባቸው ናቸው። የተለየ ድጋፍ የሚሹ የአካል ጉዳተኞች በ202-962-2511 ወይም (TTY 202-962-2033) መደወል ይችላሉ። ቋንቋ አስተርጓሚ እርዳታ ለሚሹ 202 -962- 2582 መደወል ይቻላል።