Amharic

ወታደሩ የማን ነው? የዋሽንግተን ዲሲው “የጀግኖች ቀን” ሥነሥርዓት እና ሌሎች ታሪኮች

“ለሃገሩ ራሱን የሰጠ ወታደር እንጂ ለቡድን የሚሰጥ መሆን የለበትም። ፖለቲካ ሌላ ነው ወታደር ሌላ ነው። በግልጽ መለየት አለባቸው። ይሄ ሁኔታ ነው ለሃገርም የሚጠቅመው። ነገር ግን ከፖለቲካ ጋር ወታደሩ ወዲህ ወዲያ የሚሄድ ከሆነ የሃገር ጥበቃ ትክክል […]

Amharic

የአል ሻባብ አማጽያን ሶማልያ ሞቅዲሾ የሚገኝ ወታደራዊ የጦር ካምፕ ወረሩ

የአል ሻባብ አማጽያን፣ ዛሬ ዐርብ ቦምብ በጫነ የአጥፍቶ ጠፊ መኪና ሶማልያ ዋና ከተማ ሞቅዲሾ ውስጥ የሚገኝ ወታደራዊ የጦር ካምፕ መውረራቸውና ጥቃት ማካሄዳቸው ተገለፀ። ዋሺንግተን ዲሲ —  የአል ሻባብ አማጽያን፣ ዛሬ ዐርብ ቦምብ በጫነ የአጥፍቶ ጠፊ […]

Amharic

ካለሁበት 3፡ “ኢትዮጵያ ውስጥ የማውቀው ሁሉም ነገር ይናፍቀኛል”

ብዙ ኢትዮጵያውያን በብዙ ምክንያቶች ከአገራቸው ወጥተው በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች ይኖራሉ። በቆይታቸውም የሚኖሩበትን ሃገር በመልመድና በተውት አገር ናፍቆት ይቸገራሉ። በእንግሊዝ ነዋሪነቱን ያደረገው ባህሩም ለንደን ውስጥ የሚወዳቸው ብዙ ነገሮች ቢኖሩም ኢትዮጵያን ይናፍቃል።

Amharic

የሳዑዲ ሴቶች አሁንም በርካታ ማድረግ የማይፈቅድላቸው ነገሮች አሉ

የሳዑዲ ሴቶች አሁንም በርካታ ማድረግ የማይፈቅድላቸው ነገሮች አሉ 29 ሴፕቴምበር 2017 Image copyright Getty Images በምድራችን ሴቶች እንዳያሽከረክሩ በመከልከል ብቸኛዋ ሃገር የነበረችው ሳዑዲ አረቢያ ከንጉሱ በመጣ ትዕዛዝ ዕገዳው በዚህ ሳምንት እንዲነሳ እና ከሚመጣው ሰኔ ጀምሮ […]