No Picture

እጅግ ዝቅተኛ መጠን ያለው ሕዝብ የተሳተፈበት የኬንያ ምርጫ ውጤት ይፋ ሆነ

እጅግ ዝቅተኛ መጠን ያለው ሕዝብ የተሳተፈበት የኬንያ ምርጫ ውጤት ይፋ ሆነ 30 ኦክተውበር 2017 Image copyright TONY KARUMBA በድጋሚ እንዲካሄድ በፍርድ ቤት የታዘዘው የኬንያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዝቅተኛ የመራጮች ቁጥር የተሳተፉበት ሲሆን ለሰዎች ሞት ምክንያት የሆነ […]

Amharic

የቀይ ሽብር ተከሳሹ ሄግ ፍርድ ቤት ቀረበ

30 ኦክተውበር 2017 Image copyright Getty Images የቀድሞው የኢትዮጵያ ወታደራዊ መሪ ረዳት ነበር የተባለው ግለሰብ የጦር ወንጀል የፍርድ ሂደት በኔዘርላንድስ ሄግ መታየት ጀመረ። የ63 ዓመት ዕድሜ ያለው አቶ እሸቱ አለሙ የተባለው ግለሰብ ወታደራዊው መንግሥት ስልጣን […]

Amharic

አቶ በቀለ ገርባ ዛሬ ከእስር ሊወጡ ይችላሉ

30 ኦክተውበር 2017 አቶ በቀለ ገርባ በ30ሺ ብር ዋስትና ከእሰር እንዲወጡ መወሰኑን ጠበቃቸው ተናገሩ። አቶ በቀለ ገርባ በ30ሺ ብር ዋስትና ከእሰር እንዲለቀቁ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት መወሰኑን የአቶ በቀለ ጠበቃ አብዱልጀባር ሁሴን ለቢቢሲ ተናግረዋል። አቶ […]

Amharic

ፕሪሚየር ሊጉ በአሃዝ፡ ማንቸስተር ሲቲ፣ ጆሴ ሞውሪንሆ፣ ሳኤድ ኮላስኒች፣ ጂዮርጂኒዮ ዊናልደም

ፕሪሚየር ሊጉ በአሃዝ፡ ማንቸስተር ሲቲ፣ ጆሴ ሞውሪንሆ፣ ሳኤድ ኮላስኒች፣ ጂዮርጂኒዮ ዊናልደም 30 ኦክተውበር 2017 Image copyright PA አጭር የምስል መግለጫ ሲቲዎች በአምስት የነጥብ ልዩነት የፕሪሚየር ሊጉ ሰንጠረዥ አናት ላይ ተቀምጠዋል። ማንቸስተር ሲቲ በፕሪሚየር ሊጉ ምርጡን […]

Amharic

በስዊድን ያሉ የስደተኛ ልጆች ሚስጥራዊ ህመም

30 ኦክተውበር 2017 ስዊድን ለሃያ ዓመታት ምንነቱ ካልታወቀ በሽታ ጋር እየታገለች ነው። ‘ሪዛይኔሽን ሲንድረም’ የሚባለው በሽታ ጥገኝነት የጠየቁ ልጆችን ብቻ ነው የሚያጠቃው። በሽታው ሙሉ ለሙሉ እንዳያወሩ ወይም እንዳይራመዱ ወይንም ዓይናቸውን እንዳይከፍቱ የሚያደርግ ነው። ጥያቄው ግን […]

Amharic

ሳዑዲ ሴቶች በስታዲየሞች ውድድሮችን እንዲመለከቱ ልትፈቅድ ነው

30 ኦክተውበር 2017 Image copyright AFP አጭር የምስል መግለጫ ሴቶች ለመጀመሪያ በሪሃድ ንጉስ ፋህድ ስታዲየም ተገኝተው ብሄራዊ ቀንን ማክበራቸው ከሃገሪቱ ወግ አጥባቂዎች የሰላ ትችት ገጥሞታል ሳዑዲ አረቢያ ሴቶች በስታዲየሞች ተገኝተው ስፖርታዊ ውድድሮችን እንዲመለከቱ ልትፈቅድ መሆኑን […]

Amharic

የቤንሻንጉል ጥቃት ሰለባዎች ወደመኖሪያቸው መመለስን ፈርተዋል።

የቤንሻንጉል ጥቃት ሰለባዎች ወደመኖሪያቸው መመለስን ፈርተዋል። 30 ኦክተውበር 2017 Image copyright Google ባለፈው ሐሙስ ጥቅምት 16 ቀን በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ካማሽ ዞን ሃሮ ዴዴሳ ቀበሌ የተቀሰቀሰውና ለሕይወት መጥፋት እንዲሁም ለንብረት መውደም ምክንያት የሆነው ግጭት ግላዊ […]

No Picture
Amharic

አትሌቶች ከፌዴሬሽኑ እውቅና ውጭ በዓለም አቀፍ ውድድሮች ላይ መሳተፍ አይችሉም ተባለ

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን 21ኛ መደበኛ ጠቅላ ጉባኤ ላይ ከቀረቡት መመሪያዎች ውስጥ በቀጣይ አትሌቶች ከፌዴሬሽኑ እውቅና ውጭ በዓለም አቀፍ ውድድሮች ላይ መሳተፍ እንደማይችሉ ይገለጿል። ይህ የተደረገው “በዋናነት በፌዴሬሽኑ እውቅና በሌላቸው ማናጀሮች ወደ ውጭ ሂደው ከተወዳደሩ በኋላ […]

Amharic

የኦህዴድ ማእከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው

  የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) ማእከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን በማካሄድ ላይ። በአዳማ ከተማ እያካሄደ በላው ስብሰባው የኦሮሚያ ክልል ወቅታዊ ሁኔታን ጨምሮ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ እንደሚያሳልፍ ይጠበቃል። ከዚህ ቀደም የነበረውን የድርጅቱን አሰራር እና […]