
ፈታኝ የሚባለውን የቱር ደ ፍራንስ ውድድርን መጨረስ የቻለው ፅጋቡ
ኢትዮጵያ በብስክሌት ውድድሮች በዓለም አቀፉ መድረክ ትልቅ ታሪክ ባይኖራትም በቅርብ ጊዜ በተለያዩ የብስክሌት ውድድሮች የሚወዳደረው ፅጋቡ ገብረማርያም ለብዙዎች መነቃቃትን እየፈጠረ ነው። Read more
ኢትዮጵያ በብስክሌት ውድድሮች በዓለም አቀፉ መድረክ ትልቅ ታሪክ ባይኖራትም በቅርብ ጊዜ በተለያዩ የብስክሌት ውድድሮች የሚወዳደረው ፅጋቡ ገብረማርያም ለብዙዎች መነቃቃትን እየፈጠረ ነው። Read more
“ካታሎንያ በሕዝበ-ውሳኔ አገር የመሆን መብቷን አሸነፈች” 2 ኦክተውበር 2017 አጭር የምስል መግለጫ ካታሎናውያን ባንዲራቸውን በማውለብለብ ብሄራዊ መዝሙር ሲዘምሩ እሁድ በተካሄደው የካታሎንያ ህዘበ-ውሳኔ ካታላን ከስፔን ተገንጥላ ራሷን የቻለች አገር የመሆን መብቷን አሸንፋለች። የካታሎንያ መሪ ካርለስ ፑይግዴሞንት […]
ባርሴሎና ከላስ ፓልማስ ጋር ሊያደርጉት የነበረው ጨዋታም ላልታወቀ ጊዜ ተዛውሯል 1 ኦክተውበር 2017 Image copyright Reuters የስፔን ፖሊስ የካታሎንያን ሕዝበ-ውሳኔን ለማስቆም በወሰደው እርምጃ በትንሹ 337 ሰዎች ተጎዱ። የስፔን መንግስት ሕገ-ወጥ ነው ያለውን የካታሎንያን ሕዝበ-ውሳኔ ለማስቆም […]
የኢሬቻ በዓል ተቃውሞ ቢሰማበትም በሰላም ተጠናቋል 1 ኦክተውበር 2017 የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል መንግሥትን የሚያወግዙ ሙዚቃዎች እና መፈክሮች በብዛት ቢሰሙበትም በሰላም ተጠናቋል። ዛሬ ጠዋት በቢሾፍቱ ከተማ የጣለው ከባድ ዝናብ የበዓሉን ታዳሚ በቦታው ከመሰባሰብ አላገደውም። ከአንድ ስዓት […]
Copyright © 2017 | Zethiopia.com