No Picture
Amharic

ደብረጽዮን ገብረሚካኤል የህወሓት ሊቀ መንበር ሆነው ተመርጠዋል

የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ ከአንድ ወር በላይ ሲያካሂድ የነበረውን ግምገማ ማጠናቀቁን ገለፀ። ዘጠኝ አባላት ያሉት የድርጅቱን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫም አካሂዷል። በዚህም መሰረት፦ ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል የድርጅቱ ሊቀ መንበር ወይዘሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሄር-ምክትል ሊቀ መንበር አቶ ጌታቸው […]

No Picture
Amharic

አባይ ወልዱ ከስራ አስፈጻሚ አባልነታቸው ወይዘሮ አዜብ መስፍን ከስራ አስፈጻሚ አባልነታቸው እና ማዕከላዊ ኮሚቴው ታገዱ

የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ /ህወሓት/ ማዕከላዊ ኮሚቴ በድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች ላይ የእርምት እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ። በዚህ መሰረት የድርጅቱ ሊቀ መንበር አቶ አባይ ወልዱ ከድርጅቱ ስራ አስፈጻሚ አባልነታቸው ተነስተው በድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት እንዲያገለግሉ ወስኗል። በተጨማሪም […]

Amharic

በውጭ ምንዛሪ እጥረት ሳቢያ 12 ሺህ ኮንቴነሮች ወደብ ላይ ተከማችተዋል

  (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ሃገር ውስጥ የሚገቡ የተለያዩ ሸቀጦችን የያዙ ከ12 ሺህ በላይ ኮንቴነሮች ጂቡቲ ወደብ ላይ ተከማችተዋል። በአስመጪነት የተሰማሩት ነጋዴዎች ከወር በፊት ከውጭ ለማስገባት ያዘዟቸውን ምርቶች የያዙ ኮንቴነሮች ጂቡቲ ወደብ ቢደርሱም እስካሁን እጃቸው […]

Amharic

በብር የውጭ ምንዛሬ ተመን ላይ የተደረገው ማስተካከያ መንግስት እና ድርጅቶችን እያወዛገበ ነው

(ኤፍ.ቢ.ሲ) በብር የውጭ ምንዛሬ ተመን ላይ ማስተካከያ መደረጉ መድሃኒቶችን ለማቅረብ ጨርታ ያሸነፉ የግል ድርጅቶች እና የመንግስት ተቋማትን በማወዛገብ ላይ ነው። ቅሬታቸውን ለፋና ብሮድ ካስቲንግ ኮርፖሬት ያቀረቡት የኦፕቲማ ፋርማሲዩቲካል ትሬዲንግ ባለቤት እና ስራ አስኪያጅ አቶ ዮናታን […]

No Picture
English

The biking diplomat

  Mette Thygesen, the Danish ambassador to Ethiopia and several regional nations uses unconventional ways to engage with her followers on Twitter. In her second year in Ethiopia, she has used her social media platform […]