ያልተማረ አይነዳም!

 

 1. ሁሉ አይቅርብሽ አገር፣ ከዓለም የመጨረሻ – ከዓለም አንደኛ!
 2. በተሽከርካሪ ብዛት ከዓለም የመጨረሻ – በመላው ኢትዮጵያ 831ሺ ብቻ ናቸው
 3. ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን በዓመት እስከ 100ሺ ተሽከርካሪዎች እየገቡ ነው
 4. ኢትዮጵያ በዓለም የትራፊክ አደጋ አንደኛ ተብላላች-
 5. በዚህ ዓመት ብቻ 4ሺ554 ሰዎች ሞተዋል
 6. 10ሺ ሰዎች አካለ ጎድሎ ሆነዋል
 7. 100 ሚሊዮን ብር የሚገመት ንብረት ወድሟል
 8. ከሟቾቹ አብዛኞቹ ወጣቶች ናቸው
 9. መንግሥት የትንራንስፖርቱን ዘርፍ ለማሻሻል 300 ሚሊዮን ዳላር ከዓለም ባንክ ተቀብሏል
 10. የአሽከርካሪዎች ብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ አዋጅን ለሦስተኛ ጊዜ ሊያሻሽል ነው
 11. እንደ ረቂቁ አዋጁ ፍቃድ የሚሰጠው 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና ዕድሜው ከ22 ዓመት በላይ መሆን አለበት።
 12. ስለዚህ ያልተማረ አይነዳም!

(ምንጭ ከፌዴራል ትራንስፖርት ባለስልጣን የተገኘ መረጃ )