ታዋቂ አሜሪካዊያን ላይ የቀረቡ ወሲባዊ ጥቃት ክሶች

በአሜሪካዊያን ሴቶች ለዘመናት በዝምታ ያለፏቸውን የፆታ ትንኮሳዎች፣ ጉንተላዎችና አስገድዶ መደፈር ታሪኮች በይፋ እየተናገሩ፤ በተለይ ከፍተኛ ባለስልጣናትና ታዋቂ ሰዎች ፈጸሟቸው የተባሉት የህዝብ መነጋገሪያ ሆኗል።