Amharic

ያልተማረ አይነዳም!

  ሁሉ አይቅርብሽ አገር፣ ከዓለም የመጨረሻ – ከዓለም አንደኛ! በተሽከርካሪ ብዛት ከዓለም የመጨረሻ – በመላው ኢትዮጵያ 831ሺ ብቻ ናቸው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን በዓመት እስከ 100ሺ ተሽከርካሪዎች እየገቡ ነው ኢትዮጵያ በዓለም የትራፊክ አደጋ አንደኛ ተብላላች- […]

Amharic

የዚምባቡዌ ወታደራዊ ሀይል ስልጣን መያዙን ገለፀ

(ኤፍ.ቢ.ሲ) የዚምባቡዌ ወታደራዊ ሀይል የሀገሪቱን ስልጣን መቆጣጠሩን አስታውቋል። የሀገሪቱ ጦር ስልጣኑን የተቆጣጠርኩት ወንጀለኞች በፕሬዚዳንት ሙጋቤ ዙሪያ የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ ለማስቆም ነው ብሏል። የዚምባቡዌ ጦር ባወጣው መግለጫ፥ የሀገሪቱን ስልጣን መቆጣጠር ያስፈለገው በፕሬዚዳንት ሙጋቤ ላይ ወንጀል ለመስራት እያሴሩ […]

Amharic

ፍሬነገር – ከጠቅላይ ሚ/ር ኃ/ማርያም መግለጫ

ስለ ኦሮምያን ሶማሌ ክልሎች ግጭትና ስለ ውጭ ምንዛሪ እጥረት በሰሞኑ መግለጫቸው ከተናገሩት የሚከተሉት ፍሬነገሮች ይገኙበታል። በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሊ ክልሎች አጎራባች ዞኖች አካባቢ በተከሰተው ግጭት በጣም አሰቃቂ በሆነ ሁኔታ በርካታ የሰው ህይወት ጠፍቷል። ከፍተኛ ንብረት ወድሟል። […]

No Picture
Amharic

ብአዴን ሙስና ፈጽመዋል ተብለው የተጠቆሙ አመራሮችን መቅጣት ጀምሬያለሁ አለ

ብአዴን ሙስና ፈጽመዋል ተብለው ጥቆማ የተደረገባቸውን 857 መካከለኛና ከፍተኛ አመራሮች በማጣራት ተጠያቂ እያደረገ መሆኑን አስታወቀ። የድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አለምነው መኮንን የሕዳር 11 በዓል አከባበርን አስመልክተው ትናንት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንዳሉት፣ […]