“ስለ ወሲባዊ ወከባ እና ጥቃት ያነቁ ሴቶች የ2017 የዓመቱ ሰው” ታይም መጽሔት

ታይም መጽሔት ስለ ወሲባዊ ወከባ እና ጥቃት ያነቁ የሚበዙት ሴቶች የሆኑ በርከት ያሉ ሰዎች የዘንድሮ የዓመቱ ሰው አድርጎ ሰይሟል።

Read more