News

የአፍሪካ ኅብረት የሪፎርም ሂደት አጀንዳ 2063 ለማሳካት የሚያግዝ ነው ተባለ::

አዲስ አበባ ጥር 22/2010 የተጀመረው የአፍሪካ ኅብረት ሪፎርም ተስፋ ሰጪና አጀንዳ 2063 ለማሳካት የሚያግዝ መሆኑን የኅብረቱ መሪዎች ገለጹ።የኅብረቱ አባል አገራት 30ኛው የመሪዎች ጉባዔ መጠናቀቅን አስመልክቶ የኮሚሽኑ ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂና የወቅቱ የኅብረቱ ሊቀመንበር ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ […]

News

በአፍሪካ የግብርናውን ዘርፍ ለማሳደግ ሀገራት በርካታ ስራዎችን ሊያከናውኑ ይገባል – ጠቅላይ ሚ/ር ሀይለማርያም

ባለፉት ዓመታት በአፍሪካ በግብርናው ዘርፍ በተወሰኑ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ የተሻለ አፈጻጸም ቢመዘገብም በቀጣይ ዘርፉን ይበልጥ ለማሳደግ ሀገራት ሊያከናውኗቸው የሚገቡ ስራዎች እንዳሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ ተናገሩ። በአህጉሪቱ በግብርናው ዘርፍ የተሻለ አፈጻጻም ያላቸው 10 ሀገራት በዛሬው […]

News

ኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን የሶስትዮሽ ምክክር አካሄዱ::

ጥር 21/2010   አዲስ አበባ የኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን መሪዎች በሶስትዮሽ ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ አስታወቁ፡፡ የግብጹ ፕሬዝዳንት አብዱል ፈታህ አልሲሲና የሱዳኑ ፕሬዝዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር ለ30ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ አዲስ […]

News

ቢቢሲ አማርኛ የሬዲዮ ስርጭቱን ጀመረ

ቢቢሲ ከወራት በፊት ለኢትዮጵያና ለኤርትራ በአማርኛ፣ በአፋን ኦሮሞና በትግርኛ የድረ-ገፅና የፌስቡክ ገፅን በመክፈት ዜና፣ ወቅታዊ ጉዳዮችንና ሌሎች መረጃዎችን ሲያቀርብ ቆይቷል። አሁን ደግሞ ከሰኞ ጥር 21/2010 ዓ.ም ጀምሮ በሦስቱም ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት ጀምሯል። የቢቢሲ የሬዲዮ ስርጭት […]

News

አፍሪካ በፈረንጆች 2018 ዓመት ከአራት በመቶ በላይ እድገት ታስመዘግባለች-የአፍሪካ ልማት ባንክ::

አዲስ አበባ ጥር 20/2010 አፍሪካ በ2018 ዓመት ከአራት በመቶ በላይ እድገት እንደምታስመዘግብ የአፍሪካ ልማት ባንክ በትንበያው አስታውቋል። እድገቱ በተጠናቀቀው 2017 ከነበረው 3 ነጥብ 6 በመቶ ዓመታዊ እድገት የ 0 ነጥብ 5 በመቶ ብልጫ ይኖረዋል።ባንኩ በአዲስ […]