News

''የፅንስን ቆዳ ያቀላል'' የተባለው መድሃኒት አደገኛ ነው ተባለ

ጋና ውስጥ ያሉ እርጉዝ እናቶች በማህፀናቸው ያሚገኝ ፅንስ ቀይ የቆዳ ቀለም እንዲኖረው በሚል የሚወስዱት ኪኒን አደገኛ እንደሆነ ባለሙያዎች አስጠነቀቁ። የህክምና ባለሙያዎች እንዳሉት ነፍሰጡር እናቶች የሚወሰዱት ህገ-ወጥ መድሃኒት በሚወለዱት ህፃናት ውስጣዊና ውጫዊ አካል ላይ ችግርን ሊያስከትል […]

News

ለ16ኛው ዘላቂ የልማት ግብ መሳካት የፖለቲካ ቁርጠኛነት መኖር ወሳኝ ነው::የካቲት 20/2010

16ኛውን ዘላቂ የልማት ግብ ለማሳካት በግምገማ፣ ክትትልና ሪፖርት ተግባራት የፖለቲካ ቁርጠኛነት መኖር ወሳኝ መሆኑን በኢትዮጵያ የተመድ ተወካይ አሁና ኤዛንኮዋ ኦኖቺ ገለጹ።የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከኢትዮጵያ ፕላን ኮሚሽን ጋር በመሆን ለባለድርሻ አካላት ስለ ዘላቂ ልማት ግቦች የግንዛቤ […]

News

“ልጄ ከአሁን አሁን ነቅቶ ይጠራኛል እያልኩ ስጠብቅ 12 ዓመት ሆነኝ”

ወ/ሮ ሀሊማ ሙዘይን እና ባለቤቷ ኑሮን ሳኡዲ አረቢያ ሲያደርጉ ሰርቶ መኖርን ወልዶ መሳምን አስበው ነው። ከ 30 ዓመት በላይ በዚህ ሀገር ሲኖሩም ሁለት ልጆች አፍርተዋል። ኑሯቸውን መካ ያደረጉት ሀሊማና ባለቤቷ ሁለተኛ ልጃቸው በአራተኛ አመቱ ላይ […]

News

በአፍሪካ መዋዕለ-ንዋይ የማፍሰስ ዕድሎችና ፈተናዎች

በመገናኛ ብዙሃን ብዙ ጊዜ ስለ አፍሪካ ሲዘገብ የሚነገረው ረሃብ፣ ጦርነትና እልቂት የሞላባት ክፍለ ዓለም መሆንዋ ብቻ ነው። እውነቱ ግን በአሁኑ ወቅት አፍሪካ፤ በውጪ ለሚኖሩ የብዙ ባለሃብቶች ትልቅ ኢንቨስትመንት ማዕከል መሆኗ ነው። ዶክተር ሓርነት በክረጽዮን አፍሪካውያኖች […]

News

የአድዋ ድል በእድል ሳይሆን በአባቶች መስዋዕትነትና በአገር በቀል ወታደራዊ ሳይንስ የተገኘ ነው” አቶ ረመዳን አሸናፊ :: የካቲት 19/2010

አዲስ አበባ  የካቲት  19/2010 “የአድዋ ድል በእድል ሳይሆን በአባቶች መስዋዕትነትና በአገር በቀል ወታደራዊ ሳይንስ የተገኘ ነው” ሲሉ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ዴኤታ አቶ ረመዳን አሸናፊ ተናገሩ። 122ኛው የአድዋ ድል በዓል  ዛሬ በብሔራዊ ቴአትር በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል።አድዋ […]

News

“ልጆች እያሳደጉ ትምህርት ከባድ ቢሆንም፤ ፍላጎቱ ካለ ሁሉንም ይቻላል”

ከ20 ዓመት በፊት ነበር በስደት ለንደን የገባችው የአራት ልጆች እናት፣ ኤርትራዊት መምህር ነፃነት ንርዓዮ። መምህርት ነፃነት ልጆቿን ለማሳደግ ለ12 ዓመታት ትምህርቷን አቋርጣ ነበር። በ2014 በለንደን ዩኒቨርሲቲ ሳዉዝ ባንክ ያቋረጠችዉን ትምህርት ቀጥላ በዲግሪ ተመረቀጭ። ዓለምአቀፍ እውቅና […]

News

ፍቅርና ጋብቻ በቀይ ሽብር ዘመን

ፍቅር ተስፋ በሌለባቸው ቦታዎችም ያብባል ለአይናለምና ለገነትም ይህ ነበር የሆነው። እ.አ.አ በ1978 በኢትዯጵያ ታሪክ ከባድ የቀይ ሽበር ወቅት ተጋቡ። የደም መፋሰሱ ከጋብቻቸው ከዓመት በፊተ የጀመረ ሲሆን፤ እሱም መንግሥቱ ኃይለማሪያም ሥልጣን ይዞ ጠላቶቹን ለማጥፋት ቆርጦ የተነሳበት […]