No Picture
Amharic

በአንድ ወር ውስጥ የተስተዋለው የዋጋ ጭማሪ

በአንድ ወር ውስጥ የተስተዋለው የዋጋ ጭማሪ በአዲስ አበባ – የመንግሥት የሆነው አዲስ ዘመን ጋዜጣ May 24, 2019 (ግንቦት 16/2011) እንደዘገበው። ከጋዜጣው ዘገባ ተቀናብሮ የተዘጋጀው ሰንጠረዥ ይህን ይመስላል። የጋዜጣውን ዘገባ ከሥር ማንበብ ይቻላል። ዓይነት ከአንድ ወር […]