News

የፍስሀ ተገኝ የቤተሰብ ፍለጋ ጉዞ

ፓስፖርቱ ላይ የትውልድ ስፍራ የሚለው ክፍት ቦታ ላይ ‘ሐረር’ ተብሎ ተጽፏል። የተወለደው ግን ሐረር አይደለም። ታዲያ ለምን ሐረር ተብሎ ተጻፈ? በእርግጥ ሐረር አሳድጋዋለች። ቤተሰብ፣ ወዳጅ ዘመድ ሰጥታዋለች፤ ለፍስሀ ተገኝ። የፍስሀ ህይወት በጥያቄዎች የተከበበ ነው። ‘ቤተሰቦቼ፣ […]

News

ኦህዴድ አብዮታዊ ዴሞክራሲንና ዴሞክራሲያዊ ማዕከላዊነትን ታሪክ ሊያደርጋቸው ይሆን?

የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) በአዲስ የፖለቲካ ፍልስፍና እንደሚመጣ ትናንት በጅማ ከተማ ዘጠነኛ ድርጅታዊ ጉባኤውን ሲጀምር አስታውቋል። “የላቀ ሃሳብ ለተሻለ ድል” በሚል መሪ ቃል ለተከታታይ ቀናት በሚካሄደው በድርጅቱ ጉባኤ መክፈቻ ላይ የኦህዴድና የኢህአዴግ ሊቀ-መንበርና የሃገሪቱ […]

News

'መቐለ' በምፅዋ

ዛሬ (ረቡዕ) ጠዋት በምፅዋ የሆነው ነገር ተራ “የመርከብ ጭነት ንግድ” ሊባል የሚችል አይደለም። ለዚህ አንድ ሁለት ተብለው የሚቆጠሩ ታሪካዊም፣ ፖለቲካዊም፣ ሰዋዊም ምክንያቶችን አሉ። ተኳርፈው በቆዩ ወንድማማች አገራት መካከል መሆኑና ከ20 ዓመታት በኋላ ለመጀመርያ ጊዜ መደረጉ […]

News

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ስመኘው በቀለ በጥይት ተመተው መኪናቸው ውስጥ ሞተው ተገኙ

ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ህይወታቸው ያለፈው በጥይት ተመተው ነው ሲሉ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ዘይኑ ጀማል አስታወቁ። ኮሚሽነሩ ጨመረውም እንደተናገሩት ከኢንጂነሩ አስክሬን ጎን ኮልት ሽጉጥ መገኘቱን ገልጸዋል። ዝርዝር የአሟሟታቸውን ሁኔታ በተመለከተ ፖሊሲ ምርመራውን እያካሄደ እንደሆነ እና […]

News

በሚቀጥለው ሳምንት ወደ አሥመራ በረራ ሊጀመር ነው

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሃያ ዓመታት ተቋርጦ የነበረውን የአሥመራ በረራውን ማክሰኞ ሐምሌ 17/2010 ዓ.ም ሊጀምር መሆኑን አሳወቀ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በኤርትራ ያደረጉትን ይፋዊ ጉብኝት ተከትሎ የሁለቱ ሃገራት መሪዎች ከደረሱት ስምምነቶች መካከል አንዱ የሆነው የአየር ግንኙነትን […]

News

“ኤርትራ የምትሰጠው አዲስ መግለጫ የለም” በጃፓን የኤርትራ አምባሳደር

ኢትዮጵያ የአልጀርሱን ስምምነት ለመተግበር ቁርጠኛ መሆኗን ከገለጸች ጀምሮ ከኤርትራ መንግሥት በኩል የሚሰጥ ምላሽ ሲጠበቅ ቆይቷል። ሆኖም ፕሬዚዳንቱም ሆኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ እስካሁን ያሉት ነገር የለም። የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትር የሆኑት አቶ የማነ ገብረመስቀል ዛሬ በትዊተር ገፃቸው […]

News

ኤርትራውያን ስደተኞች በእስራኤል በገደብ እንዲንቀሳቀሱ ተፈቀደላቸው

በእስራኤል በስደተኞች ማቆያ ስፍራ የሚገኙ ኤርትራውያን ከማቆያ ስፍራው መውጣት የሚያስችል የአንድ ወይንም የሁለት ወር ፈቃድ እንደተሰጣቸው ለቢቢሲ ተናገሩ። ሆኖም ግን የሚፈልጉት ቦታ መሄድ እንደማይችሉ ጨምረው ገልፀዋል። እንደ ስደተኞቹ ገለፃ ከሆነ የእስራኤል ሰባት ዋና ዋና ከተማዎች […]

News

“አሜሪካኖች የተለሳለሰ ሽግግር ይፈልጋሉ፤ ወሳኙ ግን በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ኃይሎች ናቸው” ፕሮፌሰር መድሃኔ ታደሰ

በኢትዮጵያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ ድንጋጌን ተከትሎ የአሜሪካ ኤምባሲ ባልተለመደ መልኩ ጠንከር ያለ መግለጫ ማውጣቱ ይታወሳል። ከዚያ በመቀጠል ደግሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሬክስ ቲለርሰን በኢትዮጵያ ለዓመታት ስለዘለቅው ተቃውሞና በሃገሪቱ ስላለው የፖለቲካ ሁኔታ ከባለስልጣናት […]