No Picture
News

አዲሱ ባቡር አረጀ!

ብዙ የተወራለት የአዲስ አበባው ባቡር ብዙ ተሳቢ ፉርጎዎች ሳይሆን ብዙ ችግሮችን እየጎተተ ይመስላል። ገና በአዲስነቱ ያስረጁት ችግሮች እየተዥጎደጎዱ ነው። የባቡር ኮርፕሬሽኑ ችግሮቹን እንዲያስተካክል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሳሰበ- የሚል ዜናም ከሰሞኑ ተደምጧል። ባቡሮቹ በሠዓታቸው አይደርሱም፤ […]