
መንግሥት ተማሪዎችን ሊመግብ ነው
መንግስት በአዲስ አበባ ለሚገኙ ሁሉም የአንደኛ ደረጃ ተማሪዎች ቁርስና ምሳ እንደሚያቀርብ ማስታወቁን ኢትዮ ኤፍ ኤም ዘግቧል። የከተማ አሥተዳደድሩ ትምህርት ቢሮ እንደገለጸው በመንግስት ትምህርት ቤቶች ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎችን በሙሉ ለመመገብ መርሃ ግብር ተይዟል። […]
መንግስት በአዲስ አበባ ለሚገኙ ሁሉም የአንደኛ ደረጃ ተማሪዎች ቁርስና ምሳ እንደሚያቀርብ ማስታወቁን ኢትዮ ኤፍ ኤም ዘግቧል። የከተማ አሥተዳደድሩ ትምህርት ቢሮ እንደገለጸው በመንግስት ትምህርት ቤቶች ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎችን በሙሉ ለመመገብ መርሃ ግብር ተይዟል። […]
በአንድ ወር ውስጥ የተስተዋለው የዋጋ ጭማሪ በአዲስ አበባ – የመንግሥት የሆነው አዲስ ዘመን ጋዜጣ May 24, 2019 (ግንቦት 16/2011) እንደዘገበው። ከጋዜጣው ዘገባ ተቀናብሮ የተዘጋጀው ሰንጠረዥ ይህን ይመስላል። የጋዜጣውን ዘገባ ከሥር ማንበብ ይቻላል። ዓይነት ከአንድ ወር […]
ቀደም ሲልም ሆነ በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ የመሬት ነገር አከራካሪና አነታራኪ ጉዳይ ነው። ከ1966 ዓ.ም በፊት የነበረው የመሬት ይዞታ በተለይ ከሰሜኑ የአገሪቱ ክፍል ውጭ በነበሩት ሁሉም አካባቢዎች የራሱ ሆነ ባሕሪይ የነበረው ሲሆን “የርስት፤ የጉልት” ግንኙነትን ያማከለ […]
ሰሞኑን በአቶ ለማና ዶ/ር አብይ ንግግር ተደብድበናል። የጠየቁት ይቅርታና እሱን መሳይ ንግግራቸው ከተጋነነው ጥፋታቸው በላይ የተጋነነ መስሎኛል። ምናልባት ወደፊት ሊያጠፉት ከሚችሉት እሚታሰብ ተቀማጭ አድርገው ካልሆነ መቸም ለማይረኩ ተቃዋሚዎቻቸው ብዙም ባይደክሙ ይሻላቸዋል። እንኳን እሚጠሏቸው እምንወዳቸውም ብንሆን […]
አዲስ አበባ፦ የኢፌዴሪ ህገ መንግ ሥት አንቀጽ 38 የመምረጥና የመመረጥ መብት ያለው ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዜጋ ብቻ መሆኑን ይደነግጋል፡፡ የኢትዮጵያ የዜግነት አዋጅ ቁጥር 378/1996 ዓ.ም. አንቀጽ 4 ንኡስ አንቀጽ 7 አንድ ሰው የኢትዮጵያ ዜግነት በህግ ለማግኘት […]
ሶስት አባላት ያሉት የቁጥጥር ኮሚሽን አመራር ምርጫም ተካሂዷል። የኢህአዴግ 11ኛው ድርጅታዊ ጉባኤው ዛሬ በማጠናቀቂያ ቀኑ የግንባሩን ሊቀመንበር እና ምክትል ሊቀመንበር ምርጫ አድርጓል። በዚህም መሰረት ዶክተር አብይ አህመድ የግንባሩ ሊቀመንበር አቶ ደመቀ መኮንን ደግሞ ምክትል ሊቀመንበር […]
(ዳዊት ታዬ)- ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው እንዲገቡ ባደረጉት ጥሪ መሠረት፣ በርካቶች ወደ አገር ቤት እንደመጡ መታዘብ ተችሏል፡፡ ከፖለቲከኞችና ከመብት ተሟጋቾች ባሻገር በርካታ የዳያስፖራው አባላት አዲሱን ዓመት […]
ዳዊት እንደሻው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) አሁንም አስታጥቆ እያንቀሳቀሰ ያለውን ጦሩን ትጥቅ እንዲያስፈታ፣ ወታደሮቹንም በአስቸኳይ መንግሥት ወዳዘጋጀው ካምፕ እንዲያስገባ ተጠየቀ፡፡ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል መንግሥት የገጠርና ፖለቲካ አደረጃጀት ኃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ፣ በግል የማኅበራዊ ድረ […]
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሥራ አስኪያጅ አድርጎ ሾሟል፡፡ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ስራ አስኪያጅ ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩት የኢንጂነር ስመኘው በቀለ ሞትን ተከትሎ የግድቡን ግንባታ ኢንጂነር ኤፍሬም ወ/ኪዳን ላለፉት ሁለት ወራት […]
Tuesday, September 28, 2010 ፖለቲካ ያስጠላል። የሚያስጠላውም በግድ የሚያስፈልግ ነገር ስለሆነ ይሆናል። ፖለቲካ ያስፈልጋል ወይስ አያስፈልግም ማለት ራሱ ፖለቲካ ነው። የትም አገር ፖለቲካ ጣፍጦ፣ ማር ማር ብሎ አያውቅም። ሰዎች አንድ ነገር ውሸት ነው ወይም ሆን […]
Copyright © 2017 | Zethiopia.com