
በአንድ ወር ውስጥ የተስተዋለው የዋጋ ጭማሪ
በአንድ ወር ውስጥ የተስተዋለው የዋጋ ጭማሪ በአዲስ አበባ – የመንግሥት የሆነው አዲስ ዘመን ጋዜጣ May 24, 2019 (ግንቦት 16/2011) እንደዘገበው። ከጋዜጣው ዘገባ ተቀናብሮ የተዘጋጀው ሰንጠረዥ ይህን ይመስላል። የጋዜጣውን ዘገባ ከሥር ማንበብ ይቻላል። ዓይነት ከአንድ ወር […]
በአንድ ወር ውስጥ የተስተዋለው የዋጋ ጭማሪ በአዲስ አበባ – የመንግሥት የሆነው አዲስ ዘመን ጋዜጣ May 24, 2019 (ግንቦት 16/2011) እንደዘገበው። ከጋዜጣው ዘገባ ተቀናብሮ የተዘጋጀው ሰንጠረዥ ይህን ይመስላል። የጋዜጣውን ዘገባ ከሥር ማንበብ ይቻላል። ዓይነት ከአንድ ወር […]
ቀደም ሲልም ሆነ በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ የመሬት ነገር አከራካሪና አነታራኪ ጉዳይ ነው። ከ1966 ዓ.ም በፊት የነበረው የመሬት ይዞታ በተለይ ከሰሜኑ የአገሪቱ ክፍል ውጭ በነበሩት ሁሉም አካባቢዎች የራሱ ሆነ ባሕሪይ የነበረው ሲሆን “የርስት፤ የጉልት” ግንኙነትን ያማከለ […]
ሰሞኑን በአቶ ለማና ዶ/ር አብይ ንግግር ተደብድበናል። የጠየቁት ይቅርታና እሱን መሳይ ንግግራቸው ከተጋነነው ጥፋታቸው በላይ የተጋነነ መስሎኛል። ምናልባት ወደፊት ሊያጠፉት ከሚችሉት እሚታሰብ ተቀማጭ አድርገው ካልሆነ መቸም ለማይረኩ ተቃዋሚዎቻቸው ብዙም ባይደክሙ ይሻላቸዋል። እንኳን እሚጠሏቸው እምንወዳቸውም ብንሆን […]
አዲስ አበባ፦ የኢፌዴሪ ህገ መንግ ሥት አንቀጽ 38 የመምረጥና የመመረጥ መብት ያለው ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዜጋ ብቻ መሆኑን ይደነግጋል፡፡ የኢትዮጵያ የዜግነት አዋጅ ቁጥር 378/1996 ዓ.ም. አንቀጽ 4 ንኡስ አንቀጽ 7 አንድ ሰው የኢትዮጵያ ዜግነት በህግ ለማግኘት […]
ሁሉ አይቅርብሽ አገር፣ ከዓለም የመጨረሻ – ከዓለም አንደኛ! በተሽከርካሪ ብዛት ከዓለም የመጨረሻ – በመላው ኢትዮጵያ 831ሺ ብቻ ናቸው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን በዓመት እስከ 100ሺ ተሽከርካሪዎች እየገቡ ነው ኢትዮጵያ በዓለም የትራፊክ አደጋ አንደኛ ተብላላች- […]
Notice of Public Hearing አሁን እናንተ ናችሁ እኛም እያደመጥናችሁ ነው ስለሜትሮ አስፈላጊውን ውሳኔ እንዲወስኑ አሁን እድሉን ለናንተ ሰጥተናል። ሜትሮ የአውቶብሶችን አገልግሎት ይበልጥ አስተማማኝና ብቁ ለማድረግ፣ ፍላጎቱ በጨመረበት ቦታ ሁሉም የመቀመጫዎችን ቁጥር ከፍ ለማድረግ አስቧል። ስለዚህ […]
(አስተያየት) ሰሞኑን አዲስ አበባ ላይ እየተወራ ባለው የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ተሳትፏል የተባለው የግንቦት 7 ንቅናቄ በአደባባይ ያንቀላፋውን ፖለቲካ እያነቃነቀው ይመስላል። ንቅናቄው የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራው ላይ አለሁበትም የለሁበትምም ሳይል ሙያ በልብ ነው የሚል ይመስላል። የአራት ኪሎው […]
ዳኛ፡- ታገል ጌታሁንከሣሽ፡- ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሣ – ጠ/ተስፋዬ ደረሰተከሣሽ፡- የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ሱፐር ኢንቴንደንት እቴነሽ መኮንን መዝገቡ ለዛሬ ተቀጥሮ የነበረው ተከሣሽ በ24/7/2001 ፅፎ ባቀረበው መልስ ላይ ያነሳቸው መቃወሚያዎች ላይ ብይን ለመስጠት ነው፡፡ በዚህም መሠረት […]
ተከሳሹ የእነ ወ/ሮ አዜብ ጠንቋይ እያነጋገረ ነውየጠንቋዩ ሾፌር ጎይቶም መሀሪ ምርመራ ላይ እንዳለ ሞተ ተባለ ሰሞኑን ታዋቂ አርቲስቶች፣ አትሌቶች፣ ሚሊየነሮች፣ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናትን ( እነ ወ/ሮ አዜብ መስፍን፣ ጄኔራል ሳሞራ የኑስና አቶ ተፈራ ዋልዋን) ጨምሮ […]
Copyright © 2017 | Zethiopia.com