No Picture
Amharic

ይልቅ ወሬ ልንግረህ!ሩፋኤል ውበቱወይ ቤተመንግሥቱን ወይ ልመናውን ተውልን!ልመና በህግ እንዲከለከል በፓርላማ ተጠየቀ አንድ የአዲስ አበባ ለማኝ፣ ጓደኛው ከሆነውና አብሮት ተቀምጦ ከሚለምነው የሌላ ክልል ቋንቋ ተናጋሪ ጋር እንደ አቅሚቲ ሁሌም ፖለቲካ ያወራሉ። ዘመኑ ራሱ ባመጣው የጎሳ […]

No Picture
Amharic

የገንዘብ ሚኒስትራችን እድሜ ስንት ነው?

ሰሞኑን መግለጫ የሰጡት የኢትዮጵያ የገንዘብና የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር በውጭ ምንዛሬ እጥረት የተነሳ መንግሥት ፈታኝ ሁኔታ ውስጥ ነው ማለታቸው ተዘግቧል። ካለፈው ዓመት ጀምሮ በተፈጠረው የዓለም የፋይናንስ ቀውስ ምክንያት የነዳጅ የሸቀጦችና የኮንስትራክሽን እቃዎች ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩንም […]

No Picture
Amharic

ቅብጠት ወይስ ምን አለበት? የ700 ብር አበባ ለቫለንታይንስ በአዲስ አበባ

አበባ እና ኢትዮጵያ! በኢትዮጵያ በተለይም አዲስ አበባ ኑሮ ተወዷል። ሁሉ ነገር ጨምሯል። ፍቅርም ሳይቀር ጨመረ መሰል የ700 ብር እቅፍ አበባ ይዞ ወደ ፍቅረኞች መሄድ እየተለመደ መሆኑ ተዘግቧል። በተለይ ባለፈው ዓመት የቫለንታይንስ ቀን የአበቦች ዋጋ ሰማይ […]

No Picture
Amharic

ከመንጋው ፈቀቅ በል!

ጊዜው አጭር ነው። አምባገነኖች አይሻሻሉም፣ ጠማሞች አይሰተካከሉም። ደናቁርት አይጠበቡም። ስግብግቦች አይጠግቡም፣ ሌቦች አይታቀቡም፣ ፖለቲከኞቻችን አንድ አይሆኑም..ነጻ ወጪዎቹ ጎሰኞች ነጻ ወጥተው አያበቁም! ተገዢም ሆነው ገዢም ሆነው አየናቸው። የበታችነትና የጥላቻ ስሜትን ከደማቸው ውስጥ ለማጠብ የህይወት ዘመናችን አይበቃም። […]

No Picture
Commentary/ Amharic

የጥላቻ ፖለቲካ ብሎ ነገር

በሚያስጠላው የፖለቲካ ጨዋታ ውስጥ የጥላቻ ፖለቲካ የሚል ነገር አልፎ አልፎ መሰማቱ አልቀረም። በተለይ ያስጠሊታው ዘመን ዘመንተኞች ደጋግማችሁ ስታወሩት ይሰማል።አባባላችሁ እውነትነት አለው። ውሸትም ደግሞ ሞልቶታል። የቱ እንደሚበዛ ሚዛን ይዘው ነገር ለሚያደላድሉት እንተውና የማታስወሉትን ነገር እንጨወዋወት። “የጥላቻ […]

No Picture
Commentary/ Amharic

“ድርቅ” እና ድርቅና

4 ሚሊዮንኮ ናት የዓለም ኢኮኖሚና ሁኔታ እጅግ አስጊ በሆነበት በአሁኑ ወቅት እንኳ የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ መንግሥ አሁንም ቢሆን የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ11 ከመቶ ሊያድግ እንደሚችል በእግርግጠኝነት እየገለጸ ነው። የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዋነኛ ምሶሶ መሆኑ የሚነግርለት የግብርናው […]

No Picture
Commentary/ Amharic

ገደል ግቡ

መናደዴን ደርሰኩበት። ቁጣዬን አሰብኩበት። ለካ ኢትዮጵያዊነት መናደድ ነው። ዝምብሎ ብድግ ብሎ መናደድ ነው። ስናድግ በቁጣ ነው። ኢትዮያዊ በቤቱም በአገሩም ቁጣ አለበት። ወላጆች ልጆቻቸውን ይቆጣሉ። ልጆችም ታናናሾቻቸው ላይ ይጮኻሉ። እንዲህ ታደገና የቀበሌና የፖለቲካ ሊቀመንበሮችም ህዝብ ላይ […]

No Picture
Commentary/ Amharic

ስስስስስ! ዝም በሉ መንግሥት ም/ጠቅላይ ሚኒስትሩን እየበላ ነው!

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትራችን የአቶ አዲሱ ለገሠ የአያት ስም “ቀረ ኩራት” ነው። እዚህ አሜሪካን አገር ቢመጡ በላስትኔማቸው ይጠሩ ነበር ። ተቃዋሚዎቻቸው ይህን ስም ቢሰሙ “ስምን መልአክ ያወጣዋል” የሚለውን አባባል ይደግሙት ይሆናል። የሆኖ ሆኖ ግን መልአክም ያውጣው […]

No Picture
Commentary/ Amharic

የሳምንቱ ጥያቄ

ምርጫው ምርጫ ይጠይቃል?በመጪው 2002 የሚካሄደው ምርጫ በተመለከተ “መንግሥት ሂደቱ ሰላማዊ ግልጽ ፣ ነጻና ዲሞክራሲያዊ ሆኖ እንዲካሄድ አስፈላጊውን ጥረት እንደሚያደርግ” ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሰሞኑን ከአዲስ አበባ ወጣቶች ጋር ባደረጉት ውይይት መናገራቸው ተዘግቧል።ፓርቲያቸው በዚያ ምርጫ ብቻውን […]