No Picture
Amharic

ዶ/ር አብይ የኢህአዴግ ሊቀመንበር አቶ ደመቀ ም/ሊቀመንበር ሆነው በድጋሚ ተመረጡ

ሶስት አባላት ያሉት የቁጥጥር ኮሚሽን አመራር ምርጫም ተካሂዷል። የኢህአዴግ 11ኛው ድርጅታዊ ጉባኤው ዛሬ በማጠናቀቂያ ቀኑ የግንባሩን ሊቀመንበር እና ምክትል ሊቀመንበር ምርጫ አድርጓል። በዚህም መሰረት ዶክተር አብይ አህመድ የግንባሩ ሊቀመንበር አቶ ደመቀ መኮንን ደግሞ ምክትል ሊቀመንበር […]

Amharic

ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ስራ አስኪያጅ ሆነው ተሾሙ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሥራ አስኪያጅ አድርጎ ሾሟል፡፡ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ስራ አስኪያጅ ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩት የኢንጂነር ስመኘው በቀለ ሞትን ተከትሎ የግድቡን ግንባታ ኢንጂነር ኤፍሬም ወ/ኪዳን ላለፉት ሁለት ወራት […]

No Picture
Current News

እነዚህ ሁሉ ድክመቶች ስላሉብን አንወርድም!!!

የአመራር ድክመት ያውም በከፍተኛና በሥራ አስፈጻሚ ደረጃ መኖሩን በሚታክት ዝርዝር ያዥጎደጎደው ኢህአዴግ እንደገመትነው የሚበላውን በልቶ በሥልጣን ለመቆየት የሀሳብ አንድነት ፈጥሮ መውጣቱን በዛሬው መግለጫው ገልጿል። መግለጫው ሥራ አስፈጻሚው “በመንስኤና መፍትሄዎቻቸው ላይ መክሮ የሃሳብ አንድነትና መተማመን ፈጥሯል፡፡” […]

No Picture
Current News

ሱፍያን ካዝናውና እነ ለማ መገርሣ!

በአቶ መለስ ዜናዊ ዘመን ብዙ ባለሥልጣናትን መበወዝ የተለመደ ነበር። ከደህንነትና መከላከያው በተጨማሪ ጨርሰው እማይነኩ ከነበሩት መካከል ሁለት ሰዎች ነበሩ። ሁለቱም በአገሪቱ ገንዘብ የማዘዝ እንኳ ባይሆን የመታዘዝ ሙሉ ሥልጣን ነበራቸው። አንደኛው የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ ሱፍያን ሲሆኑ […]