Amharic

ያልተማረ አይነዳም!

  ሁሉ አይቅርብሽ አገር፣ ከዓለም የመጨረሻ – ከዓለም አንደኛ! በተሽከርካሪ ብዛት ከዓለም የመጨረሻ – በመላው ኢትዮጵያ 831ሺ ብቻ ናቸው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን በዓመት እስከ 100ሺ ተሽከርካሪዎች እየገቡ ነው ኢትዮጵያ በዓለም የትራፊክ አደጋ አንደኛ ተብላላች- […]

Amharic

ፍሬነገር – ከጠቅላይ ሚ/ር ኃ/ማርያም መግለጫ

ስለ ኦሮምያን ሶማሌ ክልሎች ግጭትና ስለ ውጭ ምንዛሪ እጥረት በሰሞኑ መግለጫቸው ከተናገሩት የሚከተሉት ፍሬነገሮች ይገኙበታል። በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሊ ክልሎች አጎራባች ዞኖች አካባቢ በተከሰተው ግጭት በጣም አሰቃቂ በሆነ ሁኔታ በርካታ የሰው ህይወት ጠፍቷል። ከፍተኛ ንብረት ወድሟል። […]

No Picture
Today's Headlines

የጥቅምት ወር የዋጋ ግሽበት ወደ 12 ነጥብ 2 በመቶ ከፍ አለ

የጥቅምት ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት 12 ነጥብ 2 በመቶ ሆኖ መመዝገቡን የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ ገለፀ። ኤጀንሲው በያዝነው ወር የእህል ዓይነቶች መረጋጋት የታየበት ቢሆንም የፍራፍሬ በተለይም ሙዝ፣ ስኳር እና ቡና ዋጋ በጥቅምት ወር ዋጋቸው ጨምሯል። የቲማቲምና […]

No Picture
Amharic

የኦሮሞና አማራ ህዝቦች የትስስር መድረክ  ኮንፈረንስ በባህር ዳር

“የኦሮሞና አማራ ህዝቦች ትስስር መድረክ ኮንፈረንስ” ጥቅምት 25 ቀን 2010 ዓ.ም በባህር ዳር ከተማ ይካሄዳል። ተሳታፊዎች ወደ ባህር ዳር እያቀኑ ነው:: ኮንፍረንሱን የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርእሰ መስተዳደር አቶ ለማ መገርሳ እና የአማራ ክልል ርእሰ […]

Amharic

ሰሎሞን ዴሬሳ አረፈ

ገጣሚ፣ መምህር፣ የፍልስፍና ሊቅ፣ ጋዜጠኛ ሰሎሞን ዴሬሳ ዛሬ ጥቅምት 23/2010 ዓ.ም. በሰማንያ ዓመት ዕድሜው አረፈ። ዋሺንግተን ዲሲ —  ገጣሚ፣ መምህር፣ የፍልስፍና ሊቅ፣ ጋዜጠኛ ሰሎሞን ዴሬሳ ዛሬ ጥቅምት 23/2010 ዓ.ም. በሰማንያ ዓመት ዕድሜው አረፈ። ሰሎሞን ዴሬሳ […]

No Picture
Amharic

”የራሴን ሳይሆን የመንግሥትን አቋም ነው የማንፀባርቀው”ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ

”የራሴን ሳይሆን የመንግሥትን አቋም ነው የማንፀባርቀው”ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ 1 ኖቬምበር 2017 በየትኛውም አጋጣሚ የሚሰጡት መግለጫና አስተያየት የግላቸው ሳይሆን የወከሉት መንግሥትን አቋምን የሚያንፀባርቅ እንደሆነ የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ሃላፊ ገለጹ። በተለያዩ ስፍራዎች ያጋጠሙ ግጭቶችን ተከትሎ […]