No Picture
Amharic

ህዝቡ ከሥልጣን ይውረድ!

Tuesday, September 28, 2010 ፖለቲካ ያስጠላል። የሚያስጠላውም በግድ የሚያስፈልግ ነገር ስለሆነ ይሆናል። ፖለቲካ ያስፈልጋል ወይስ አያስፈልግም ማለት ራሱ ፖለቲካ ነው። የትም አገር ፖለቲካ ጣፍጦ፣ ማር ማር ብሎ አያውቅም። ሰዎች አንድ ነገር ውሸት ነው ወይም ሆን […]

No Picture
Editorial /Amharic/

ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር ኢትዮጵያውያን ግን ገደል ይግቡ!

አምባገነኑ ህዝቤ! ይፈቀድልን! አገራችንኮ ምስጋና እንኳ ለማቅረብ ፈቃድ ይጠየቃል። “በዚህ አጋጣሚ ምስጋናዬን እንድገልጽ ይፈቀድልኝ” ይባላል። ህዝብም ያጨበጭብና ይፈቅዳል። ያቺ መከረኛ አገር ይሄኔኮ በታሪኳ “ሳያስፈቅዱ ማመስገን ክልክል ነው” የሚል ህግ ወጥቶባት ይሆናል። ለምስጋና ማስፈቅድ የሆነ ለትችትማ […]

Editorial /Amharic/

ጠንካራ አባል መሪ አጥቶ አያውቅም!

ኃይሉ ቅንጅት፣ ብርሃኑ ቅንጅት፣ መስፍን ቅንጅት፣ ልደቱ ቅንጅት፣ ብርቱካን ቅንጅት ይባሉ እንዳልነበሩ ሁሉ ዛሬ ሁሉም የቻሉትን ደጋፊ ይዘው በየአቅጣጫው እየሮጡ ነው። ይሄ ማነው አየለ ጫሚሶ የሚባለው ሰውዬ እንኳ “ቅንጅት ነኝ” ብሎ ከቅንጅት ሊቀመንበር ኃይሉ ሻውል […]

No Picture
Editorial /Amharic/

እኛን የመሰለ መንግሥት?

ኢትዮጵያውያን ባንድ ነገር እንስማማለን – ብዙዎቻችን አደጋ ይታየናል። አደጋው የሚመጣው ከራሳችን ነው። ራሳችንን እየፈራን ነው። ብንሸነፍ በራሳችን፣ ብናሸንፍ ራሳችንን ነው። ገዢም ተገዢም እኛው ነን። ትግላችን ከራሳችን ነጻ ለመውጣት ነው። የአንድነት ጠላቶች የምናላቸውን ጨምረን አንድ ህዝብ […]

No Picture
Amharic

ከመንጋው ፈቀቅ በል!

ጊዜው አጭር ነው። አምባገነኖች አይሻሻሉም፣ ጠማሞች አይሰተካከሉም። ደናቁርት አይጠበቡም። ስግብግቦች አይጠግቡም፣ ሌቦች አይታቀቡም፣ ፖለቲከኞቻችን አንድ አይሆኑም..ነጻ ወጪዎቹ ጎሰኞች ነጻ ወጥተው አያበቁም! ተገዢም ሆነው ገዢም ሆነው አየናቸው። የበታችነትና የጥላቻ ስሜትን ከደማቸው ውስጥ ለማጠብ የህይወት ዘመናችን አይበቃም። […]

No Picture
Amharic

አባማቶጵያ!

ኦባማ ከምንም ነገር በፊት አንደበታቸው ይጣፍጣል። ስለሆነም በወጣቱ ብቻ ሳይሆን በሁሉ ሰው ጆሮ ፖለቲካን በቀላሉ ሊያንቆረቁሩ ችለዋል። ንግግራቸው እንደኛ አገር የቸከ የመነቸከ ከዓመት ዓመት የማይለወጥ አይደለም። የኛ ንግግር አብዮት- ጎሳ -ብሄር ብሄረሰብ- ነፍጠኞች- ፀረ ህዝቦች… […]

No Picture
Amharic

አገር በቃላት እየተጫወተ ይመስላል!

አገር በቃላት እየተጫወተ ይመስላል። ለፍትህ ለነጻት ለዴሞክራሲ ለአንድነት ለሰላም ለብልጽግና ለፍቅር….ሁሉም ከእነዚህ ቃላት ጋር ይተኛል። ቃላቱም ከአንዱም ሰው ጋር አይጸኑምና ከሁሉም ጋር ይጎለምታሉ። መጽሐፉ እንደሚል ደግሞ ከጋለሞታ አፍ ማር ይንጠባጠባል። አቤት ሰዎቻችን ሲናገሩ ፖለቲከኞቻችን ሲደስኩሩ […]

No Picture
Editorial /Amharic/

የአይቲንክ- አይቲንክ ጨዋታ

ኢትዮጵያዊያን ዳር ሆነነ ምራቃችንን በምንውጥለት የሰው አገር ዴሞክራሲ አንዳንዴ ተሳታፊ መሆን ሲያምረን፣ ጥልቅ እንልበትና “የአይቲንክ- አይቲንክ” ጨዋታ እንጫወታለን። “ አይቲንክ አሜሪካ ለጥቁር ፕሬዚዳንት ሬዲ አይደለችም… ። አይሚን ነጮቹ ዘረኞች ስለሆኑ ኦባማን አይመርጡም ። እኔ ግን […]

No Picture
Editorial /Amharic/

ብሄረ ሰው!

አንድ የሃይማኖት ሰባኪ ምዕመናኑን ሲያሰናብት “በሚቀጥለው እሁድ ውሸት ኃጢአት መሆኑን የሚያብራራ ትምህርት እሰጣችኋለሁ። ለትምህርቴ እንዲረዳችሁ እባካችሁ የማርቆስ ወንጌልን ምዕራፍ 17ን አንብባችሁ ኑ” ይላቸዋል። በሳምንቱ መልካም ምእመናን እንግዲህ ትምህራትችንን ከመጀመራችን በፊት “ስንቶቻችሁ ናችሁ ምዕራፍ17ን ያነበባችሁ?” ብሎ […]