Community

Cory Booker hires Obama veteran

Newark, N.J., Mayor Cory Booker has hired Obama campaign and Organizing for America veteran Addisu Demissie to manage his Senate campaign. Demissie was the field director for Rahm Emanuel’s Chicago mayoral campaign in 2010, as […]

No Picture
Amharic

የቤተመንግሥቱ ጄነራል-ፍሬሰንበት

የንጉሠ ነገሥቱን ዙፋን ፣ጃንሆይ ትተውት እንደሄዱት ተነጥፎ የሚገኘው አልጋና መኝታ ቤታቸው ይህን ይመስላል። የወግ አልባሳትና ጫማዎቻቸው፣ ከነመላው የቤተመንግሥቱ ቅርሶችና ታሪኮች ጋር ዛሬም ድረስ ተጠብቀው ይገኛሉ ። ይህን ቅርስ በአደራ ጠብቀውና ተከላክለው ያቆዩት ብ/ር ጄነራል ፍሬሰንበት […]

No Picture
Amharic

የቤተመንግሥቱ ጄነራል- ፍሬሰንበት

ብርጋዲየር ጄነራል ፍሬሰንበት አምዴ የአሁኑን ጨምሮ በቀደሙት ሁለት መንግሥታ የብሔራዊ ቤተመንግሥቱ ዋና አስተዳዳሪ ሆነው ሠርተዋል። ሶስቱም መንግሥታት ከቤተመንግሥት ያላስወጧቸው ሰው ነበሩ።ንጉሡም ኮ/ል መንግሥቱም አቶ መለስ ዜናዊም ብርጌዲየር ጄነራል ፍሬሰንበትን ከቤተመንግሥት እንዲለዩ አልፈቀዱም። ፍሬሰንበትን ከቤተመንግሥቱ የለያቸው […]

No Picture
Profile

የጸሐፊና ጋዜጠኛ ሌ/ኮሎኔል ጌታቸው መኮንን እረፍት

ለአምስት ዓመታት ያህል የፖሊስና እርምጃው ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ነበሩ።ከዚይም የግል ፕሬሶች በብዛት መውጣት በጀመሩበት ዘመን የፈለግ- ጎዳናው- እውነተኛ ፍቅር- ሳላይሽ- መቅደላ- ታደለች- የፍቅር ቀን የመሳሰሉት በርካታ ጋዜጦችና መጽሔቶች አሳታሚ ሆነው ለራሳቸው ብእር ብቻ ሳይሆን ለበርካታ […]

No Picture
Profile

መላከ ገነት ውቡ ተከበሩ

በዋሽንግተን ዲሲ የመጀመሪያው ቤክተክርስቲያን ካህንና መስራች በመሆን ለ27 ዓመታት ያህል ያገልገሉት መንፈሳዊው አዛውንት መላካ ገነት ውቡ እግዚአብሔርን ባከበሩበት ቤት ክብርን ከምእመናን አግኝተዋል። ሥርዓተ ክብሩ የተካሄደው ጁላይ 16/2006 ቀን በደብረ ገነት መድኃኒዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን […]