Amharic

መንግሥት ተማሪዎችን ሊመግብ ነው

መንግስት በአዲስ አበባ ለሚገኙ ሁሉም የአንደኛ ደረጃ ተማሪዎች ቁርስና ምሳ እንደሚያቀርብ ማስታወቁን ኢትዮ ኤፍ ኤም ዘግቧል። የከተማ አሥተዳደድሩ ትምህርት ቢሮ እንደገለጸው በመንግስት ትምህርት ቤቶች ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎችን በሙሉ ለመመገብ መርሃ ግብር ተይዟል። […]

No Picture
Amharic

በአንድ ወር ውስጥ የተስተዋለው የዋጋ ጭማሪ

በአንድ ወር ውስጥ የተስተዋለው የዋጋ ጭማሪ በአዲስ አበባ – የመንግሥት የሆነው አዲስ ዘመን ጋዜጣ May 24, 2019 (ግንቦት 16/2011) እንደዘገበው። ከጋዜጣው ዘገባ ተቀናብሮ የተዘጋጀው ሰንጠረዥ ይህን ይመስላል። የጋዜጣውን ዘገባ ከሥር ማንበብ ይቻላል። ዓይነት ከአንድ ወር […]

Amharic

የመሬት ይዞታ አማራጮች በኢትዮጵያ

ቀደም ሲልም ሆነ በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ የመሬት ነገር አከራካሪና አነታራኪ ጉዳይ ነው። ከ1966 ዓ.ም በፊት የነበረው የመሬት ይዞታ በተለይ ከሰሜኑ የአገሪቱ ክፍል ውጭ በነበሩት ሁሉም አካባቢዎች የራሱ ሆነ ባሕሪይ የነበረው ሲሆን “የርስት፤ የጉልት” ግንኙነትን ያማከለ […]

Amharic

የጠ/ሚ አብይ ንግግርና እሚቀጥለው ምርጫ!

ሰሞኑን በአቶ ለማና ዶ/ር አብይ ንግግር ተደብድበናል።  የጠየቁት ይቅርታና እሱን መሳይ ንግግራቸው ከተጋነነው ጥፋታቸው በላይ የተጋነነ መስሎኛል። ምናልባት ወደፊት ሊያጠፉት ከሚችሉት እሚታሰብ ተቀማጭ አድርገው ካልሆነ መቸም ለማይረኩ ተቃዋሚዎቻቸው ብዙም ባይደክሙ ይሻላቸዋል። እንኳን እሚጠሏቸው እምንወዳቸውም ብንሆን […]

Amharic

የጥምር ዜግነት ጥያቄ እና ዳያስፖራው በኢትዮጵያ

አዲስ አበባ፦ የኢፌዴሪ ህገ መንግ ሥት አንቀጽ 38 የመምረጥና የመመረጥ መብት ያለው ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዜጋ ብቻ መሆኑን ይደነግጋል፡፡ የኢትዮጵያ የዜግነት አዋጅ ቁጥር 378/1996 ዓ.ም. አንቀጽ 4 ንኡስ አንቀጽ 7 አንድ ሰው የኢትዮጵያ ዜግነት በህግ ለማግኘት […]