No Picture
Amharic

በአዲሱ አዋጅ ያልተመዘገቡ ጋዜጦች ይሰረዛሉ

የመገናኛ ብዙሃንና የመረጃ ነጻነትን ለመደንገግ በወጣው አዋጅ መሰረት ያልተመዘገቡ ጋዜጦችና መጽሔቶች ከአምስት ቀናት በኋላ ይሰረዛሉ ተባለ። ከ57 ጋዜጣና መጽሔቶች እስካሁን ቀርበው ፎርም የሞሉት 22 ሲሆኑ ሰርትፊኬት የተሰጣቸው ሰባት ብቻ ናቸው።የኢትዮጵያ ብሮድ ካስት ባለሥልጣን ዳይሬክተር አቶ […]