No Picture
Commentary/ Amharic

ገደል ግቡ

መናደዴን ደርሰኩበት። ቁጣዬን አሰብኩበት። ለካ ኢትዮጵያዊነት መናደድ ነው። ዝምብሎ ብድግ ብሎ መናደድ ነው። ስናድግ በቁጣ ነው። ኢትዮያዊ በቤቱም በአገሩም ቁጣ አለበት። ወላጆች ልጆቻቸውን ይቆጣሉ። ልጆችም ታናናሾቻቸው ላይ ይጮኻሉ። እንዲህ ታደገና የቀበሌና የፖለቲካ ሊቀመንበሮችም ህዝብ ላይ […]

No Picture
Editorial /Amharic/

ሰላም ወዳድ ረሀብተኞች!

ከረሀቡ ይልቅ ስለረሀቡ የሚወራው ሰልችቶናል – ምክንያቱም በዓይናችን ሙሉ ማንንም ቀና ብለን እንዳያይ ያደርገናል። ለአንዳንዶቻችን የረሀብ ጉዳቱ እሱ ብቻ ነው። ምክንያቱም እኛንም ከተራቡት ይደምረናል። እውነት ለመናገር አንዳንዴ እግዜር ይቅር ይበለን እንጂ የፈለገው ህዝብ እዚያ ፍግም […]

No Picture
Profile

የጸሐፊና ጋዜጠኛ ሌ/ኮሎኔል ጌታቸው መኮንን እረፍት

ለአምስት ዓመታት ያህል የፖሊስና እርምጃው ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ነበሩ።ከዚይም የግል ፕሬሶች በብዛት መውጣት በጀመሩበት ዘመን የፈለግ- ጎዳናው- እውነተኛ ፍቅር- ሳላይሽ- መቅደላ- ታደለች- የፍቅር ቀን የመሳሰሉት በርካታ ጋዜጦችና መጽሔቶች አሳታሚ ሆነው ለራሳቸው ብእር ብቻ ሳይሆን ለበርካታ […]

No Picture
Commentary/ Amharic

ስስስስስ! ዝም በሉ መንግሥት ም/ጠቅላይ ሚኒስትሩን እየበላ ነው!

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትራችን የአቶ አዲሱ ለገሠ የአያት ስም “ቀረ ኩራት” ነው። እዚህ አሜሪካን አገር ቢመጡ በላስትኔማቸው ይጠሩ ነበር ። ተቃዋሚዎቻቸው ይህን ስም ቢሰሙ “ስምን መልአክ ያወጣዋል” የሚለውን አባባል ይደግሙት ይሆናል። የሆኖ ሆኖ ግን መልአክም ያውጣው […]

No Picture
Commentary/ Amharic

የሳምንቱ ጥያቄ

ምርጫው ምርጫ ይጠይቃል?በመጪው 2002 የሚካሄደው ምርጫ በተመለከተ “መንግሥት ሂደቱ ሰላማዊ ግልጽ ፣ ነጻና ዲሞክራሲያዊ ሆኖ እንዲካሄድ አስፈላጊውን ጥረት እንደሚያደርግ” ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሰሞኑን ከአዲስ አበባ ወጣቶች ጋር ባደረጉት ውይይት መናገራቸው ተዘግቧል።ፓርቲያቸው በዚያ ምርጫ ብቻውን […]

No Picture
Commentary/ Amharic

ታምራት ላይኔ በኢህአዴግ ተፈተው በጌታ ታሰሩ

የቀድሞ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትርና የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ታምራት ላይኔ ዲሴምበር 19/2008 ተፈተዋል። አስራ ሁለት ዓመት ከሁለት ወር ነው የታሰሩት። ለአስራ አንድ ዓመታት ያህል ሰው እንዳያገኛቸው ብቻቸውን አንዲት ክፍል እስር ቤት ውስጥ እንደነበሩም ተናግረዋል። እኔ ለብቻ […]

No Picture
Editorial /Amharic/

የትንሽ ሰው አጀንዳ ትንሽ ነው

ከህግ እስካልተጣላ ድረስ፣ ማንም ያሻውን ሊል፣ የሚችልበት አግባብ ይኖረዋል። ይህ ብዙዎች የሞቱለት አገራችንም የምምትጓጓለት መብት ነው። በዚህ መደራደር አይቻልም። መደራደር የሚቻለው በምርጫችን ነው። ሰው መናገር የሚችለውን አድማጭም መስማት የሚፈልገውን ይመርጣል። ችግር የሚመጣው ተናጋሪም መናገር የማይችለውን […]

No Picture
Business

ልዩ ዘገባ

ኢኮኖሚው አማርኛ መናገር ጀምሯል! ባለግሮሰሪዎች፣ የሬስቶራንት ባለቤቶች፣ ባለታክሲዎችናየመሳሰሉት ምን ብለዋል?ልዩ ዘገባ በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢዋ ቨርጂኒያ ስካይላይን በሚገኝ ሥጋና ምግብ ቤት ውስጥ ሥጋ ቆራጭ የሆነው ደበበ ደሳለኝ ከኢትዮጵያ በዲቪ ከመጣ ገና 8 ወሩ ነው። እሱን የሚገርመው […]